በዚህ ኮርስ መሰረታዊ የፓይተን ፕሮግራሚንግ ትምህርት ይቀርባል ። ኮርሱ ታሳቢ አድርጎ የተዘጋጀው ከዚህ በፊት ምንም አይነት ወይም ውስን የፕሮግራሚንግ ልምድ ላላቸው ተማሪዎች ነው ። ማንኛውም ፕሮግራሚንግ የመማር ፍላጎት ያለው ሰው ሊጠቀምበት ይችላል። መሰረታዊ የሚባሉትን የፕሮግራሚንግ ጽንሰ ሃሳቦች የሚሸፍን ሲሆን በያንዳንዱ ቪዲዮ ውስጥ አንድ አርእስት ወይም ጽንሰ ሃሳብ ብቻ ለማቅረብ የተቻለንን እናረጋለን።
gebeya / pythoninamharic Goto Github PK
View Code? Open in Web Editor NEWበዚህ ኮርስ መሰረታዊ የፓይተን ፕሮግራሚንግ ትምህርት ይቀርባል ። ኮርሱ ታሳቢ አድርጎ የተዘጋጀው ከዚህ በፊት ምንም አይነት ወይም ውስን የፕሮግራሚንግ ልምድ ላላቸው ተማሪዎች ነው ። ማንኛውም ፕሮግራሚንግ የመማር ፍላጎት ያለው ሰው ሊጠቀምበት ይችላል። መሰረታዊ የሚባሉትን የፕሮግራሚንግ ጽንሰ ሃሳቦች የሚሸፍን ሲሆን በያንዳንዱ ቪዲዮ ውስጥ አንድ አርእስት ወይም ጽንሰ ሃሳብ ብቻ ለማቅረብ የተቻለንን እናረጋለን።